1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በእንተ ስማ ለማርያም!

ዓርብ፣ ጥር 30 2000

የቄስ ትምህርት ቤት ትዝታ! በአገራችን ለዘመናዊዉ ትምህርት መዳበር መሰረት የሆነዉን የቄስ ትምህርት ቤትን የጎበኘ ዳዊት የደገመ ትምህርት ይገባዋል፣ ጭንቅላቱም ክፍት ነዉ ይባላል

https://p.dw.com/p/E0lp
መልክተ ዮሐንስ ሐዋርያ ወልደ ዘብዴዎስ
መልክተ ዮሐንስ ሐዋርያ ወልደ ዘብዴዎስምስል UNO

በቄስ ትምህርት ቤት ስለ ንባብ ትምህርት የቅኔ ድርደራ፣ ስላለዉ የልመና ስርአት እና ትዝታቸዉ የሚያወጉንን በተጨማሪ በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ቤተክርስትያን ቅጽር ግቢ የሚያስተምሩ ሄኔታን በዛሪዉ ዝግጅታችን ጋብዘናል ያድምጡ