1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መረዳዳትና መተጋገዙ እንዲጠናከር ተጠየቀ

ዓርብ፣ ግንቦት 14 2012

የምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ በአሉ አለም በገጠማት ወረርሽኝ ምክንያት በቤት ውስጥ የሚከበር ነው ብለዋል።በአሉ ሲከበር መረዳዳትና መተጋገዙ እንዲጠናከር የጠየቁት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ሙስሊሙ ማህበረሰብ ወደ አንድነት እንዲመለስም ጠይቀዋል።

https://p.dw.com/p/3cdIu
Äthiopien Addis Abeba | Mufti Haji Omar - Präsident des Obersten Rates für Islamische Angelegenheiten
ምስል DW/S. Muchie

መረዳዳትና መተጋገዙ እንዲጠናከር ተጠየቀ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለ1441 ኛው የኢደል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ በአሉ አለም በገጠማት ወረርሽኝ ምክንያት በቤት ውስጥ የሚከበር ነው ብለዋል።በአሉ ሲከበር መረዳዳትና መተጋገዙ እንዲጠናከር የጠየቁት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ሙስሊሙ ማህበረሰብ ወደ አንድነት እንዲመለስም ጠይቀዋል።መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሰሎሞን ሙጬ ዝርዝር ዘገባ አለው።

ሰሎሞን ሙጬ

ኂሩት መለሰ

እሸቴ በቀለ