በኢትዮ ቴሌኮም ላይ የተመሰረተው ክስና የሰራተኞች ስሞታ
ሐሙስ፣ ሐምሌ 7 2003ማስታወቂያ
ችሎቱ የተሰየመው ተከሳሽ ኢትዮ ቴሌኮም በአዲሱ ስርአተ አመራሩ በጀመረውመዋቅራዊ ተሀድሶ ባጠቃላይ የሰራተኛውንና የድርጅቱን ህልውናን የሚያጠፋ ርምጃን በመውሰድ ላይ በመሆኑ ከዚህ ተግባሩ እንዲታቀብ በስራተኞቹ ማህበር ላቀረበለት ክስ መልስ ለመሰማት ነበር። በሌላም በኩል የኢትዮጵያ ቴሌኮም 339 የድሬዳዋ ሰራተኞችን ያለምንም ቅድመ ማስጠንቀቂያ አሰናበቷል። የኢትዮጵያ ቴሌኮም በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ብቻ በተጣፈ ደብዳቤ ያደረገውን የቅነሳ ተግባር ከስራ የተባረሩት ሰራተኞች ኢፍትሃዊ ነው ሲሉ አጥብቀው ኮንነዋል።
ታደሰ እንግዳው
ዮሀንስ ገብረእግዚአብሄር
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ