በኢትዮጽያ የፓርቲዎች ስድስተኛ ዙር ክርክር4 ሚያዝያ 2002ሰኞ፣ ሚያዝያ 4 2002ምርጫ 2002 ከዛሪ ጋር 40 ቀናት ይቀሩታል። በምርጫዉ የሚወዳደሩት ፓርቲዎች እስካሁን በስድስት ዋንኛ የፖለቲካ እና የፖሊሲ አጀንዳዎች ዙርያ ለመራጩ ህዝብ ቅስቀሳ አድርአዋል።https://p.dw.com/p/MtnUማስታወቂያበሳምንቱ መጨረሻ የነበረዉ የምረጡኝ ቅስቀሳ ክርክር የኢትዮጽያ የዉጭ ግንኙነት ፖሊሲ ባለፉት 19 አመታት የሚል ነበር ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዘገባ ልኮልናል። ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰአርያም ተክሌ