1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ ይካሄዳል የተባለው የስልክና የኢንተርኔት ጠለፋ

እሑድ፣ ሚያዝያ 5 2006

ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት HRW በቅርቡ ባወጣው ዘገባ የቴሌኮምኒኬሽን አገልግሎት በመንግሥት ስር በሆነበት በኢትዮጵያ የስልክና የኢንተርኔት ስለላ እንደሚካሄድ ጠቁሟል ።

https://p.dw.com/p/1Bm1v
Symbolbild Internet Überwachung Hacker Datenschutz Spionage
ምስል picture-alliance/dpa