1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ የተከሰተዉ የዝናብ እጥረትና የርዳታ ጥሪ

ዓርብ፣ ነሐሴ 15 2007

በኢትዮጵያ በአብዛኛዉ ምሥራቃዊ ክፍሎች የዝናብ እጥረት ተከስቶአል። በዝናብ እጥረት ምክንያት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ለቀለብ የሚሆን የስንዴ ግዥ እንዲሁም የርዳታ ድጋፍ ጥሪ ተላልፎአል።

https://p.dw.com/p/1GJXw
Äthiopien Landschaft in Provinz Afar Kamele durch die Wüste
ምስል picture-alliance/dpa

[No title]



ስለተላለፈዉ የርዳታ ጥሪና ስለ ወቅታዊ ሁኔታ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በግብርና ሚኒስቴር የአደጋ መከላከልና የምግብ ዋስትና ዘርፍ ሚኒስትር ዴታ አቶ ምትኩ ካሳን አነጋግሮ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
ኂሩት መለሰ