1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሰጠ አስተያየት

ሰኞ፣ ነሐሴ 23 2003

በአባል አገሮች መካከል የተፈጠረው የሀሳብ ልዩነት በሊቢያ የሽግግር መንግስት ላይ ብዙም የሚያመጣው ችግር እንደሌለ ነው። የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኝ - ፉአድ ሄክማት ዛሬ ለዶይቸ ገለፁ።

https://p.dw.com/p/Rigz
የሊቢያ የሽግግር ም/ቤት ተጠሪ - ሙስተፋ አብዱልምስል picture alliance/landov

ያለፈው ዓርብ በሊቢያ ጉዳይ ሲመክር የዋለዉ የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በጋራ አቋም በመያዙ ጥያቄ ላይ መወዛገቡ ይታወሳል። ይኼው በአባል አገሮች መካከል የተፈጠረው የሀሳብ ልዩነት በሊቢያ የሽግግር መንግስት ላይ ብዙም የሚያመጣው ችግር እንደሌለ ነው። የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኝ - ፉአድ ሄክማት ዛሬ ለዶይቸ ቬለ የገለፁት። ልደት አበበ አነጋግራቸዋለች።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ