1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአሸባሪነት የተጠረጠሩ ሙስሊሞች የክስ ሂደት

ዓርብ፣ ኅዳር 21 2005

የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተና ፍርድ ቤት 4 ተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ በእነ አቡበከር አህመድ መዝገብ በአሸባሪነት በተጠረጠሩ 31 ተከሳሾች ጉዳይ የአቃቤ ህግን መቃወሚያ አዳምጦ ትዕዛዝ አስተላለፈ ። ችሎቱ ከግራ ቀኝ የቀረቡትን መቃወሚያዎች መርምሮ

https://p.dw.com/p/16tsd
ምስል AP

ብይን ለመስጠት ለህዳር 27 ፣ 2005 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ። ዛሬ በችሎቱ አካባቢ መቆም በመከልከሉ ሙስሊሞች እንደ ከዚህ ቀደሙ ተሰብሰበው አጋርነታቸውን መግለፅ አመቻላቸውን ችሎቱን የተከታተለው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘግቧል ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ