1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በትግራዩ ጦርነት የተገደሉ የኃይማኖት አባቶች

ቅዳሜ፣ ግንቦት 21 2013

በትግራይ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ከ326  የሃይማኖት አባቶች መገደላቸው የትግራይ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለፀ።  ጉባኤው እንዳለው  በትግራይ ሲካሄድ በነበረው ውግያ 12 ቤተእምነቶችም በከባድ መሳርያ ተመትተው ወድመዋል አልያም ጉዳት ደርሶባቸዋል።

https://p.dw.com/p/3u9fM
BG Tigray | Negash
ምስል Maria Gerth-Niculescu/DW

በትግራይ ጦርነት የተገደሉ ኃይማኖት አባቶች

በትግራይ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ከ326  የሃይማኖት አባቶች መገደላቸው የትግራይ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለፀ።  ጉባኤው እንዳለው  በትግራይ ሲካሄድ በነበረው ውግያ 12 ቤተእምነቶችም በከባድ መሳርያ ተመትተው ወድመዋል አልያም ጉዳት ደርሶባቸዋል። ዝርፍያ የተፈጸመባቸው እንዳሉም አመልክቷል።

ሚሊዮን ኃይለስላሴ

ታምራት ዲንሳ

እሸቴ በቀለ