በቢን ላደን መገደል ፣ የህዝብ አስተያየት24 ሚያዝያ 2003ሰኞ፣ ሚያዝያ 24 2003ኦሳማ ቢን ላደን ፤ የዘረጉት ዓለም አቀፍ የአሸባሪዎች መረብ ፤ በተለይ ባለፉት 10 ዓመታት ያህል በዓለም ዙሪያ በተለያዩ አካባቢዎች ያደረሰው ጥፋት ከህዝብ ኅሊና አልጠፋም።https://p.dw.com/p/RLViምስል APማስታወቂያበኬንያ መዲና በናይሮቢ እ ጎ አ በ 1998 የተጣለው አሰቃቂ አደጋ፤ በሶማልያም ለቀጠለው የሥልጣን ሽኩቻና ግድያ የኧል ቃኢዳ ሆነ አድናቂ የሆኑ ቡድኖች እንዳሉበት ነው ሲነገር የሚሰማው። ስለአልቃኢዳ መሪ አሟሟት የአዳስ አበባ አላፊ አግዳሚዎች ምን ይላሉ ። ታደሰ ያሰባሰበው የህዝብ አስተያየት ቀጥሎ ይቀርባል። ታደሰ እንግዳው ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ