1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በቂሊንጦዉ የእሳት ቃጠሎ ተጠርጣሪዎች ችሎት

ሰኞ፣ ጥር 8 2009

የፊደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለደረሰዉ ቃጠሎ፣ የሰዉና የንብረት ዉድመት ተጠያቂናቸዉ ብሎ አቃቤ ሕግ በፀረ ሽብር ሕግ የከሰሳቸዉን ግለሰቦች የመጀመርያ ደረጃ የጽሑፍ መቃወሚያ አዳመጠ።

https://p.dw.com/p/2Vs4j
Gerichtshammer
ምስል Bilderbox


በፖሊስ ተይዘዉ እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተላልፎባቸዉ የነበረዉ ዶ/ር  ፍቅሩ ማሩ  ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ለነገ ተለዋጭ ቀጠሮ እንደተያዘላቸዉ ከአዲስ አበባ ወኪላችን የላከልን ዘገባ ያመለክታል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ