በሶማልያ መገናኛ ብዙኃን ላይ የተሰነዘረው ወቀሳ29 መስከረም 2000ረቡዕ፣ መስከረም 29 2000የሶማልያ መንግስት በሀገሩ ያሉ ያካባቢ የመገናኛ ብዙኃን ድርጅቶች በጠቅላላ በማስታወቂያ ሚንስቴር ውስጥ እንዲመዘገቡ ከጥቂት ቀናት በፊት ያወጣውን ሕግ ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን፡ አይ ኤፍ ጂ አወገዘ። አይ ኤፍ ጂ እንዳስታወቀው፡ ህጉ በሶማልያ የተቋቋመውንና በምህጻሩ ኑሶዥ የሚሰኘውን ብሄራዊ የሶማልያ ጋዜጠኞች ኅብረት መብትንና የፕሬስ ነጻነትን የሚያፍን ነው።https://p.dw.com/p/E0aNየፕሬስ ነጻነት ምልክትምስል Illuscopeማስታወቂያ