በሶማሊያ የምግብ ዕርዳታ ስርጭት መስተጓጓል
ረቡዕ፣ የካቲት 11 2001ማስታወቂያ
በጦርነቱ የተፈናቀሉ ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች እንዲሁም ከህዝቡ አንድ ሶሶተኛው የምግብ ዕርዳታ ጠባቂ ሆነዋል ። ለነዚህ ህዝቦች የምግብ ዕርዳታ ከሚያከፋፍሉት ዓለም ዓቀፍ የዕርዳታ ድርጅቶች አንዱ የዓለም የምግብ ድርጅት በእንግሊዘኛው ምህፃር WFP ነው ። ይሁንና ድርጅቱ ከቅርብ ጊዜያት አንስቶ በአንዳንድ የሶማሊያ አካባቢዎች የምግብ ዕርዳታ የማከፋፈሉን ስራ አቋርጧል ። ምክንያቱን የድርጅቱ የጀርመን የኦስትሪያና የስዊትዘርላንድ ቅርንጫፍ ሀላፊ ራልፍ ዙድሆፍ ያስረዳሉ
HM,AA