1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሳዉዲ የኢትዮጵያዉያን ሁኔታ

ረቡዕ፣ ጥር 28 2006

ሕጋዊ የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ የሌላቸዉና የሳዉዲ መንግስት እንዲወጡ የሚላቸዉ ወገኖች ሁኔታ ላለፉት ጊዜያት በተከታታይ ሲነገር ቆይቷል።

https://p.dw.com/p/1B3F2
ምስል DW

ኢትዮጵያዉያኑን በሚመለከት መንግስት በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩትን ወደሀገር መመለሱ ተነግሯል፤ ይህም ሆኖ አሁንም ግን እዚያ የሚገኙት ወገኖች ቁጥር ቀላል እንዳልሆነ ነዉ የሚገመተዉ። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደግሞ ወደሀገር ከተመለሱ በኋላ ዳግም በየመንም ሆነ በሌላ መንገድ ወደዚያዉ ለመግባት የሚሞክሩ መኖራቸዉ እየተሰማ ነዉ። የጅዳዉ ዘጋቢያን ነብዩ ሲራክን ስቱዲዮ ከመግባቴ አስቀድሜ በስልክ ከሰሞኑ ሁኔታዉ በምን ደረጃ እንደሚገኝ እንዲገልፅልን ጠይቄዋለሁ፤

ነብዩ ሲራክ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ