1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሳዉዲ የቀነ ገደቡ መጠናቀቅና ኢትዮጵያዉያን 

ሰኞ፣ ሰኔ 19 2009

የሳዉዲ አረቢያ መንግሥት በግዛቱ የሚገኙ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸዉ የዉጭ ሃገራት ዜጎች እንዲወጡ የሰጠዉ የምህረት ጊዜ ተጠናቋል። ትኬት የቆረጡ ብዙዎች አሁንም ስጋት ላይ ናቸዉ።

https://p.dw.com/p/2fQ5l
Illegale aus Äthiopien in Saudi-Arabien
ምስል DW/Sileshi Sibiru

Q&A Saudi returnees situation - MP3-Stereo

በርካታ ኢትዮጵያዉያን ወደሀገር የመመለሱ ፍላጎት እንደሌላቸዉ ቢነገርም የተሰጠዉን የጊዜ ገደብ ተጠቅመዉ ወደሀገራቸዉ ለመመለስ የወሰኑት ብዙዎች አስፈላጊዉን ሁሉ ቢያሟሉም እስካሁን መዉጣት እንዳልቻሉ ይነገራል። ቀነገደቡ ካለቀ በኋላ በአሁኑ ሰዓት ሁኔታዉ ሳዉዲ ዉስጥ ምን ይመስላል? ከሪያድ ዘጋቢያችን ስለሺ ሽብሩን ስቱዲዮ ከመግባታችን አስቀድመን በስልክ አነጋግረነዉ ነበር።

ስለሺ ሽብሩ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ