1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሱዳንና በደቡብ ሱዳን መካከል የቀጠለው ውዝግብ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 25 2004

ደቡብ ሱዳን ከረጅም ዓመታት ጦርነቶች በኋላ፤ ባለፈው ሐምሌ ነጻነት ማወጇና ዓለም አቀፍ እውቅና ማግኘቷ አይዘነጋም።

https://p.dw.com/p/13UaG

እ አ አ በ 2005 ዓ ም በተደረገው የሰላም ስምምነት መሠረት፣ ደቡብ ሱዳን፣ ውሳኔ ህዝብ አከናውና ብትገነጠልና ነፃነት ብታውጅም፤ ሁለቱ ሀገሮች በበርካታ ጉዳዮች ላይ ገና ስምምነት ላይ አልደረሱም። አንዳንዶቹ ከአጠቃላዩ የሰላም ስምምነት ጋ የተያያዙ መሆናቸውን ለውዝግቦች የመፍትሄ ኃሳብ የሚያቀርበው ዓለም አቀፍ ተቋም የፖለቲካ ተንታኝ ፉዋድ ሄክማት አስረድተዋል።

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ