1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሀገሪቱ ደቡብ ያለው ኮንትሮባንድ ንግድ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 7 1997

ይኸው መሰናክል ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በምሥራቅና በደቡብ ተሥፋፍቶ ነው የሚገኘው። የአዋሳው ወኪላችን ፀጋዮ እንደሻው በሀገሪቱ ደቡብ ያለው ኮንትሮባንድ ንግድ እና የመንግሥታዊ ቁጥጥሩም ርምጃ ምን እንደሚመስል ለመገንዘብ ሰሞኑን እስከ ሞያሌ ተጉዞ ስለዚሁ ትዝብቱ አንድ ዘገባ አስተላልፎልናል።

https://p.dw.com/p/E0km

ዛሬ ታዲያ፥ በሞያሌ ልዩ የጉምሩክ ተወካይ-ኃላፊ የሆኑት አቶ ፀጋዬ ገብሩ እና የወረዳው የእንስሳት ግብይት፣ ቆዳና ሌጦ ጉዳይ ተከታታይ-ኤክስፐርት አቶ በየነ በቀለ የሰጡት መግለጫ የታከለበትን የፀጋዬ እንደሻውን ዘገባ ነው የምናሰማችሁ።