1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቀኝ አክራሪነትና የጀርመን ፖሊስ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 9 2004

በጀርመን ሀገር ፣የቀኝ አክራሪዎች፤ በውጭ አገር ተወላጆች ላይ የሚያሳዩት ጥላቻና በየጊዜው የሚፈጽሙት ድብደባ፣ እንዲሁም የሚሠሩት ከባድ ወንጀል ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መምጣቱ ይነገራል።

https://p.dw.com/p/15qCA
ARCHIV ** Ein Teilnehmer einer Demonstration von Neo-Nazis traegt am 2. Sept. 2000 in Neumuenster die Zahl 88, stehend fuer HH - Heil Hitler, auf seiner Jacke. Der Bundestag beraet am Freitag, 18. Feb. 2005, ueber die Verschaerfung des Versammlungsrechts. SPD und Gruene haben dazu einen Gesetzentwurf vorgelegt, der das Verbot rechtsextremistischer Demonstrationen an bestimmten Gedenkorten wie dem Berliner Holocaust-Mahnmal und auch dem Brandenburger Tor ermoeglichen soll. (AP Photo/Heribert Proepper)
ምስል AP

በጀርመን ሀገር ፣የቀኝ አክራሪዎች፤ በውጭ  አገር ተወላጆች ላይ የሚያሳዩት ጥላቻና  በየጊዜው የሚፈጽሙት ድብደባ፣ እንዲሁም የሚሠሩት ከባድ ወንጀል ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መምጣቱ ይነገራል። በበርሊን የቀረበውን የጥናት ውጤት ጋዜጠኞች ለህዝብ ለማሳወቅ በመጣር ላይ ናቸው። ባለሥልጣናቱ፤ ፖሊሶችና የደህንነት ሠራተኞች፣ ጉዳዩን በቸልተንነት ይመለከቱታል በማለት የፖሊሱን  ሠራዊትና መንግሥትን አብሮ  ተችቷል።
 

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ