1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሽሽት ከደቡብ ሱዳን ግጭትና ረሐብ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 11 2009

ድርቅ እና ረሐብ፤ የእርስ በእርስ ጦርነት፤ በሙስና መጨማለቅ፤ በሥልጣን መባለግ፤ የፖለቲካ ክትትል እና እንግልት በበርካታ የአፍሪቃ ሃገራት የዕለት ተዕለት ተግባር ይመስላል። በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ አፍሪቃውያን ነዋሪዎችም ዋነኛው የስደት ሰበብ ተደርጎ ይወሰዳል።

https://p.dw.com/p/2bXGY
Manuela - Flucht aus dem Südsudan in die Dürre
ምስል DW/S. Petersmann

Ber. Berlin (Südsudan Flucht Manuela) - MP3-Stereo

ድርቅ እና ረሐብ፤ የእርስ በእርስ ጦርነት፤ በሙስና መጨማለቅ፤ በሥልጣን መባለግ፤ የፖለቲካ ክትትል እና እንግልት በበርካታ የአፍሪቃ ሃገራት የዕለት ተዕለት ተግባር ይመስላል።  በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ አፍሪቃውያን ነዋሪዎችም ዋነኛው የስደት ሰበብ ተደርጎ ይወሰዳል።  የደቡብ ሱዳኗ ተወላጅ የ17 ዓመቷ አዳጊ የስደት ታሪክ የሕይወት ምስቅልቅሉ በምሥራቅ አፍሪቃም የተለመደ መኾኑን ያሳያል። ማኑዌላ  የምትባለው ደቡብ ሱዳናዊት ስደተኛ በደቡብ ሱዳን እና ኬንያ መካከል በምትገኘው ከአቧራ በስተቀር ብዙም ነገር በማይታይባት ናዳፓል በተሰኘችው የድንበር ከተማ ላይ ቀናት ትገፋለች። ማኑዌላ  የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) ድርጅት የርዳታ ጭነት እስኪራገፍላቸው ለቀናት በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች።  የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለሚካኤል  ታሪክን ያስቃኘናል። 

ዛንድራ ፔተርስማን/ይልማ ኃይለሚካኤል  
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ