1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶርያና ዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 27 2003

ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ላይ የሶርያ የመንግስት ኃይሎች ሰልፈኞች ላይ ተኩስ ከፍቶ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት ካጠፋ በኋላ ዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ የትችት ናዳዉን በፕሬዝደንት ባሽር አላሳድ ላይ አዉርዷል።

https://p.dw.com/p/Rdwq
ምስል picture alliance/dpa

ጋዜጠኞችና ሐተታ ጸሐፊዎች ፕሬዝደንቱ ሰብዓዊነታቸዉን ስተዋል እስከማለት ደርሰዋል። ለሰብዓነት መብቶች መከበር የሚሟገቱ ድርጅቶች ተቃዉሞዉ ከተነሳ ወዲህ በጥቂት ወራት ብቻ ከአንዲ ሺህ አራት መቶ በላይ ሰዎች ህይወታቸዉን አጥተዋል እያሉ ነዉ። የተመ የጸጥታዉ ምክር ቤት በሶርያ ላይ አንድ ዉሳኔ ለማሳለፍ እንዳይችል የቻይናና ሩሲያ አለመተባበር እንዳገደዉ እየተነገረ ነዉ።

ዩሊያ ሃን

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ