1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት ህዳር 13፣2008

ሰኞ፣ ኅዳር 13 2008

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሰላሳ ሚልዮን የፈጀ ዝግጅት አድርጊበታለሁ ያለው 38 ኛው የመካከለኛው እና የምስራቅ አፍሬካ ሴካፋ ውድድር ሁለተኛ ቀን ውሎው ትናንት ከምድብ ለ ኬንያ 13 ጊዜ የዋንጫው ባለቤት የሆነውን የዩጋንዳን ቡድን 2 ለ 0 አሽንፎዋል።

https://p.dw.com/p/1HAwP
Fußball Bundesliga FC Ingolstadt 04 SV Darmstadt 98
ምስል Getty Images/Bongarts/A. Hassenstein

ስፖርት 13፣ 2008 ዓም

ስኮትላንዳዊው የኬንያ አሰልጣኝ ቦቤ ዊልያምሰን ከህ ቀደም ከጋንዳ ቡድን ጋር በመሆን ሴካፋን ዋንጫ ወስደዋል

ምድብ ለ ን ኬንያ ስትመራው ቅዳሚ ለት ዛንባርን ንድ ለዜሮ የረታው ቡሩንዲ ሁለተኛ ዛንባር ሶስትኛ ጋንዳ የምድቡ መጨረሻ ነው

ከምድብ ሀ ትንት በተደረገ ጨዋታ ታንዛንያ ሱማልያን 4 ለ 0 ረወል ። በመሆኑም ምድብ ሀ ን ታንዛንያ ስትመራው ቅዳሜ በመክፈቻው ጨዋታ ትዮጵያን አንድ ለዜሮ የረታው ዋንዳ ሁለተኛ፡ አስተናጋጅዋ ትዮጵያ ሶስተኛ ሶማልያ አራተኛ ናቸው።

ቀጣይ የሴካፋ ውድድር በባህርዳር ስታድየም ደቡብ ሱዳን ከቡቲ ሱዳን ከማላዊ ዛሬ በሚያድርጉት ዋታ ቀጥሎ ይውላል

ምድብ ሀ

ደረጃ

ቡድን

ተጫ

አሸ

አቻ

ተሸ

አገ

ገባ

ነጥ

1

ታንዛንያ

1

1

0

0

4

0

3

2

ሩዋንዳ

1

1

0

0

1

0

3

3

ኢትዮጵያ

1

0

0

1

0

1

0

4

ሱማሌያ

1

0

0

1

0

4

0

ምድብ ለ

ደረጃ

ቡድን

ተጫ

አሸ

አቻ

ተሸ

አገ

ገባ

ነጥ

1

ኬንያ

1

1

0

0

2

0

3

2

ቡሩንዲ

1

1

0

0

1

0

3

3

ዛንዚባ

1

0

0

1

0

0

0

4

ጋንዳ

1

0

0

1

0

0

0

ምድብ ሐ

ደረጃ

ቡድን

ተጫ

አሸ

አቻ

ተሸ

አገ

ገባ

ነጥ

ሱዳን

0

0

0

0

0

0

0

ማላዊ

0

0

0

0

0

0

0

ደቡብ ሱዳን

0

0

0

0

0

0

0

ቡቲ

0

0

0

0

0

0

0

ጉልበት ሰጭ እፅ ወስደዋል የተባሉ ሁለት የሩስያ አትሌቶች ከአበረታች እፅ ንፁ ነን ይህንንም ለማረጋገጥ ወደ ግ እንሄዳለን ሲሉ ተናገሩ ።

የ1500 ሜትር ጭ ክሪስቲና ኡግሮቫ እና የ800 ሜትር ሩዋጭ ታቴያና ማያዚና አትሌቲከ ውድድር እንዲታገዱ ባለፈው ሳምንት በአለም አቀፉ አትሌቲከ ማህበርየ ፀረ አበረታች እፅ ተ ም ሀሳብ ከቀረበባቸው አምስት የሩስያ አትሌቶች መካከል ናቸው።

በጀርመን ቢንዲስሊጋ አስራ ሶስትኛው የጨታ ቀን በስፔን ጋ አስራ ሁለተኛው የጨዋታ ቀን በእንግዝ ባርክሌየ ፕርሚየርሊግ አስራ ሶስትተኛ ቀን ጨዋታጣልያ ሪያ ﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽የደረሰውንየእሸባሪያችጥቃርረብባያገናኝ በፈረንሳይ ሊግ ዋን እና በሌሎችም የአውሮፓ ሀገራት በሳምንቱ መጨረሻ የተደረጉ ጨዋታዎች የተጀመሩት ባለፈው ሳምንት አርብ በፈረንሳይ በደረሰው የእሸባሪያች ጥቃት ህይወታቸውን ጡት አንድ መቶ ሰላሳ ሰዎች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ለመግለፅ በተደረገ በአንድ ደቂቃ የኅሊና ፀሎት ነው ።

የሚዳ

ኖቫክ ጆኮቪች ሮጀር ፌደረርን በማሸነፍ የአለም ዙር የሜዳንስ ውድድር አሽናፊ ሆነ

በሜዳ ቴኒስ የአለም ቀዳሚ ሰርቢያው በለንደን ኦቱ አሬና ትላንት በተደረገ ውድድር ተጋጣሚውን በሰማንያ ደቃ ውስጥ 6ለ 3 እና 6ለ 4 ነው የረታው የ ሀያ ስምንት አመቱ ጃኮቬች በዘንድሮ አመት ሶስት የ«ግራንድ ስላም»ን ጨምሮ አስራ አንድ ውድድሮችን በድል አጠናቅዋል።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ