1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስድሳ ዘጠነኛው የድል መታሰቢያ በዓል

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 27 2002

የኢትዮጵያ አርበኞች ወራሪውን የኢጣልያ ፋሺስት ድል የመቱበት ስዳሳ ዘጠነኛው ዓመት ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ እየተከበረ ነው።

https://p.dw.com/p/NF3X
ምስል AP Graphics/DW Fotomontage

ይህንኑ የድል መታሰቢያ ዕለት ምክንያት በማድረግ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በወቅቱ በተካሄደው ፍልሚያ የተሳተፉ አርበኞችን እና በዚያን ዘመን ገና ህጻናት የነበሩትን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ