1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስደተኛ አስኮብላዮችና የኢጣሊያ ርምጃ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 20 2007

የአሸጋጋሪዉ መረብ አባላት የተባሉ ከአርባ-ስምንት እስስ ሐምሳ አምስት የሚደርሱ ሰዎች ተይዘዋል።ከኒዚሕ መሐል ኢጣሊያ የሚኖሩ ሃያ የሶማሊያ ዜጎች፤ ሰዎችን በማሸጋገር ወንጀል ተበይኖባቸዋል።

https://p.dw.com/p/1FGOk
ምስል picture alliance / ROPI

የኢጣሊያ የፀረ-ማፍያ ግብረ-ሐይል አፍሪቃዉያንን ወደ አዉሮጳ የሚያሻግር አንድ ከፍተኛ የደላሎች መረብ አገኝ።የኢጣሊያ መገናኛ ዘዴዎች እንደዘገቡት ርዕሠ-መንበሩን ኢጣሊያ ያደረገዉ የስደተኛ አሸጋጋሪዎች መረብ ኬንያ፤ሱዳን እና ሊቢያ ባሉ ቅርንጫፎቹ አማካይነት አፍሪቃዉያን ስደተኞችን ወደ ኢጣሊያና ከዚያ በኋላም ወደ ሰሜን አዉሮጳ ያሻግር ነበር።የአሸጋጋሪዉ መረብ አባላት የተባሉ ከአርባ-ስምንት እስስ ሐምሳ አምስት የሚደርሱ ሰዎች ተይዘዋል።ከኒዚሕ መሐል ኢጣሊያ የሚኖሩ ሃያ የሶማሊያ ዜጎች፤ ሰዎችን በማሸጋገር ወንጀል ተበይኖባቸዋል።የሮማዉ ወኪላችን ተኽለ እግዚ ገብረ እየሱስ ስለ ጉዳዩ በሥልክ አነጋግሬዉ ነበር።

ተኽለ እግዚ ገብረ እየሱስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ