1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስልሣኛ የምሥረታ ዓመት

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 22 2005

ዶይቸ ቬለ እአአ ግንቦት ሦስት፡ 1953 ዓም ከተቋቋመ አንስቶ በጀርመን እና በመላ ዓለም ስለተከናወኑ ዓበይት ድርጊቶች፡ ለምሳሌ፡ ስለበርሊን ግንብ አጥር ግንባታ፡ በቦልካን ሀገራት ስለተካሄደዉ...

https://p.dw.com/p/18LFN
ምስል DW

ጦርነት፡ በዓለም አቀፍ መድረክ ስለታየው የፊናንስ ቀውስ እና ስለመሰል ጉዳዮች፡ በጀርመንኛ እና አማርኛ እና ኡርዱን በመሳሰሉ ሌሎች በርካታ ቋንቋዎች ገለልተኛ እና ነፃ መረጃ በማቅረብ ላይ ይገኛል። የዶይቸ ቬለ ዋና ስራ አስኪያጅ ኤሪክ ቤተርማን የተቋሙን -- ዓመት ምክንያት በማድረግ የሰጡት ቃለ ምልልስ ይዘት፡ ታዋቂ ግለሰቦች እና የዶይቸ ቬለ አድማጮችና ተጠቃሚዎች ከሰጡት አስተያየት ጥቂቱ ይህን ይመስላል።