1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰፊ የኒኩሊየር ግንባታ በቻይና

ረቡዕ፣ መጋቢት 7 2003

ቻይና የኑክሊየር ተቓሟን የበለጠ እንደምታስፋፋ አስታወቀች። ይህ የተገለፀውም ለአስር ቀናት የቆየው የቻይና ሕዝባዊ ጉባኤ ባሳለፍነው ሰኞ ሲጠናቀቅ እንደነበር ተጠቅሷል። በርካቶች የጃፓኑ አይነት የኑክሊየር አደጋ እንዳይከሰት ከወዲሁ ፍራቻቸውን ገልፀዋል።

https://p.dw.com/p/R9a8
የኑክሊየር ተቓም ከፊል ገፅታ በቻይና
የኑክሊየር ተቓም ከፊል ገፅታ በቻይናምስል AP

ሰሞኑን አደገኛ የመሬት ነውጥና ሱናሚ በፈጠረው ችግር የጃፓን የኑክሊየር ተቓም ቀውስ ውስጥ መውደቁ ይታወቃል። ሩት ኪርሽነር ካቻይና የዘገበችውን ማንተጋፍቶት ስለሺ እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ