1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰባተኛው የአፍሪቃ ልማት መድረክ ስብሰባ በአዲስ አበባ

ሰኞ፣ ጥቅምት 1 2003

ሰባተኛው የአፍሪቃ ልማት መድረክ በአዲስ አበባ በሚያካሂደው ስብሰባ ላይ ዛሬ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መምከር ጀመረ።

https://p.dw.com/p/PbIE
ምስል picture-alliance/dpa

በዋነኛነት የሚወያይበት ርዕስ የአየር ንብረት ለውጥን የጋራ ርምጃ አድርጎ በመውሰድ የአፍሪቃን ልማት ማረጋገጥ ይሰኛል። ይኸው ጉዳይ በአፍሪቃ እና በአፍሪቃውያን ቀጣይ ምጣኔ ሀብት ላይ የተደቀነ ወቅታዊ ችግር በመሆኑ ዓቢይ ትኩረት ማግኘቱ የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሀፊ አብዱላሂ ዣኔ ገልጸዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ