1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 13 2001

በሻምፒዮንስ ሊጉ ከአራቱ የእንግሊዝ ቡድኖች ሶስቱ ከጣልያን ግዙፎች፣ አንዱ ከስፔን ሃያል ጋር በመደልደላቸው ጨዋታውን ከወዲሁ አጓጊ አድርጎታል።

https://p.dw.com/p/GLHy
የአውሮጳ ዋንጫና የዕጣ ድልድሉምስል AP
በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣልኝ ፋቢዮ ካፔሎ ዘንድ “ሠይጣናዊ” የሚል ስያሜ የተሰጠውና የአውሮጳ ሃያላኑን ቡድናት በማጣሪያው ያፋጠጠው የአውሮጳ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ድልድል በዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን ሰፊ ቦታ ተሰጥቶት ይተነተናል። የጀርመን፣ የስፔን፣ የጣልያንና የእንግሊዝ የሊግ ውድድሮች፤ የከባድ ሚዛን ቡጢ ፍልሚያና አትሌቲክስ ነክ ዜናም ይዘናል።