1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሠብዓዊ ፍጡር ለይ የተፈፀመ ወንጀል

ሐሙስ፣ ጥቅምት 29 2005

ይህ “እንዳባቶቻችን” የተሰኘው ተከታታይ የሬዲዮ ድራማ ክፍል ስምንት ዝግጅታችን ነው፡፡

https://p.dw.com/p/16fiD

ይህ “እንዳባቶቻችን” የተሰኘው  ተከታታይ የሬዲዮ ድራማ ክፍል ስምንት ዝግጅታችን ነው፡፡ ባለፈው  ሳምንት ዝግጅታችን  የደህንነት ሀላፊው ኬሮ  በቶሩቤዎችና በኪምቤቤዎች መካከል ግጭት  ለመፍጠር  ይቻለው ዘንድ  ለኪምቤቤ ጎሳዎች የጦር መሳሪያ አድሏል፡፡ ይህ በምትኩ ፕሬዚዳንት ማቶንጌ ምርጫውን እንዲያሸንፉ ይረዳል በሚል ስሜት ነው፡፡  ቶሩቤዎች ተኩስ በሚለማመዱበት ወቅት ሚቱምባ ከቤት ሊወሲሉ በተባራሪ ጥይት ተመተዋል፡፡ ይህ ሁሉ የተከሰተው  ከፍተኛ ጥረት የተደረገበት እርቀ-ሠላም በቶሩቤዎችና በኮሞሮዎች መካከል ከተከናወነ በኋላ ነው፡፡ እናስ ምንድን ነው የሚከሰተው?  ሚቱምባ የተመቱት ባጋጣሚ ነው? ነው ወይንስ ሆን ተብሎ?  “ሠብዓዊ ፍጡር  ለይ የተፈፀመ ወንጀል” በተሰኘው በዛሬው  ጭውውት  መልሱን አብረን እናገኛለን፡፡  አሁን በቀጥታ ሚቱምባ   ደጃፋቸው ላይ ወደ ተመቱበት ቦታ እናመራለን፡፡ 

ኬሪስፒን  ማኪዴዎ

አዜብ ታደሰ