1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርጫ፤ በጀርመን ሁለት ፌደራል ግዛቶች

ሰኞ፣ ጥር 19 2000

በጀርመን ሁለት የፌደራል ግዛቶች ትንት በተካሄደዉ ምርጫ ክርስቲያን ዴሞክራቶች በጀርመንኛ ምህፃረ ቃል CDU ቀናቸዉ።

https://p.dw.com/p/E0bj
ዉጤቱ አያዘናጋም፤ ኮኽ
ዉጤቱ አያዘናጋም፤ ኮኽምስል AP
በተለይ ኒደር-ዛክሰን በተባለዉ ግዛት የCDUና FDP ጥምር አስተዳደር በጋራ ድሉን አረጋግጧል።