1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርጫና የሕዝብ ተሳትፎን የተመለከተ አዉደጥናት

ረቡዕ፣ የካቲት 4 2007

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ የተባለ አገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ከመጪዉ ምርጫ ጋ በተያያዘ ዴሞክራሲና የሕዝብ ተሳትፎን በሚመለከት የአንድ ቀን አዉደጥናት አካሄደ።

https://p.dw.com/p/1EZcT
Addis Abeba
ምስል derejeb/Fotolia

ዛሬ በተካሄደዉ አዉደጥናት ከተለያዩ ሲቪክ ማኅበራት እና መንግሥታዊ አካላት የተዉጣጡ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል። ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ፤

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ