1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ማይክል ጃክሰን ስንብት

ረቡዕ፣ ሐምሌ 1 2001

የማይክል ጃክሰን የመጨረሻ የክብር ስንብት

https://p.dw.com/p/IjqT
የማይክል ቤተሰቦችምስል AP

የዕውቁ የፖፕ ሙዚቃ ንጉስ የማይክል ጃክሰን የመጨረሻ የክብር ስንብት ትናንት በሎስ አንጀለስ ከተማ በደማቅ ስነ ስርዓት ተከናውኗል ። በዝግጅቱ ላይ ታዋቂ አርቲስቶች የማይክል ጃክሰን ቤተሰቦችና ወዳጆች እንዲሁም በርካታ አድናቂዎቹ ተገኝተዋል የማይክል ጃክሰን ህይወት ስራዎች ስለተዘከሩበት ስለዚሁ ስነ ስርዓት የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ተከታዩን አጠናቅሯል

አበበ ፈለቀ /ሒሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ