1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሙባረክ ችሎት ቀረቡ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 27 2003

ድፍን ሰላሣ ዓመት በፈረጠመ ጡንቻ ግብጽን ገዝተዋል፣ ሆስኒ ሙባረክ።

https://p.dw.com/p/RdxT
ሆስኒ ሙባረክምስል Egyptian State TV/dapd

አሁን ጊዜ ጀርባውን ሰጥቷቸው በሙስና፥ በስልጣን-መባለግና ግድያ ተከሰዋል። በህመም የደከሙት ሙባራክ ዛሬ በቃሬዛ ከሁለት ወንድ ልጆቻቸው ጋር ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ወንጀለኛ ሆኖ ከተገኙ የሞት ፍርድ ሊተበየንባቸው ይችላል። የዜና ወኪል ዘገባዎችንና የዶቼ ቬለዎቹ ቶማስ ላትቻን እና ሃሰን ዚኒኔድ ያጠናቀሩትን በማሰባሰብ ገመቹ በቀለ ቀጣዩን ዘገባ አቀናብሯል፤

ገመቹ በቀለ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ