1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብዙኃን መገናኛዎች ግጭቶችን ከማባባስ እንዲቆጠቡ ተጠየቀ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 21 2012

የመብቶችና የዴሞክራሲ ማዕከል በኢትዮጵያ የተሰኘዉ ተቋም ኢትዮጵያ ዉስጥ በዩንቨርስቲዎችና በትላልቅ ተቋማት የታዩትን ግጭቶች አስመልክቶ ባወጣዉ  ባለ 54 ገጽ መግለጫ እንዳገለጸዉ፤ ግጭቶችን በተመለከተ የመንግሥት ብዙኃን መገናኛዎች ሳይቀር ለአንድ ወገን ያደላ ዘገባን ያቀርቡ ነበር ብሎአል። 

https://p.dw.com/p/3haPb
Symbolbild Bedeutung Radio in Afrika
ምስል picture-alliance/blickwinkel/Blinkcatcher

የመንግሥት ብዙኃን መገናኛዎች ሳይቀር ለአንድ ወገን ያደላ ዘገባን አቅርበዋል

መገናኛ ብዙኃን እና ማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ግጭቶችን ከማባባስ ተቆጠበዉ ለዘላቂ ሰላም ሚናቸዉን መወጣት እንዳለባቸዉ ተነገረ። «Ethiopia, Centre for Advancement of Rights and Democracy» ማለትም የመብቶችና የዴሞክራሲ ማዕከል በኢትዮጵያ የተሰኘዉ ተቋም ኢትዮጵያ ዉስጥ በዩንቨርስቲዎችና በትላልቅ ተቋማት የታዩትን ግጭቶች አስመልክቶ ባወጣዉ  ባለ 54 ገጽ መግለጫ እንዳመለከተዉ ፤ ግጭቶችን በተመለከተ የመንግሥት ብዙኃን መገናኛዎች ሳይቀር ለአንድ ወገን ያደላ ዘገባን ያቀርቡ ነበር ብሎአል።

ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ

እሸቴ በቀለ