1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መጀመሪያ እውነት፤ ከዚያም እርቀ-ሠላም

ዓርብ፣ ጥቅምት 30 2005

ይህ “እንዳባቶቻችን” የተሰኘው ተከታታይ የሬዲዮ ድራማ ክፍል አስርና የመጨረሻው ዝግጅታችን ነው፡፡

https://p.dw.com/p/16fib

ይህ “እንዳባቶቻችን” የተሰኘው  ተከታታይ የሬዲዮ ድራማ  ክፍል  አስርና  የመጨረሻው  ዝግጅታችን  ነው፡፡ ባለፈው  ዝግጅታችን ፕሬዚዳንት ማቶንጌ ከእነተከታዮቻቸው ሶምባና ኬሮ በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት  እንዲቀርቡ መጥሪያ እንደደረሳቸው አድምጠናል፡፡ ሆኖም ግን እነሱ የመረጡት  ሀገር ለቆ መሸሽን ነው፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በአባባ ዋሊያኒ የሚመራው ማኅበራዊው የእርቀ-ሠላሙ ሂደት በቶሩቤዎችና በኪምቤቤዎች መካከል ጥቅጥቁ ጫካ ውስጥ ሊጀመር መዳረሱንም ሰምተናል፡፡ እስኪ በዛሬው “መጀመሪያ እውነት፤ ከዚያም እርቀ-ሠላም” በተሰኘው መሰናዶዋችን ጭውውቱ  በምን መልኩ እንደሚቋጭ አብረን እንከታተል፡፡  የምንጀምረው ሁለቱ ባላንጣዎች ለዕርቀ-ሠላሙ በተሰባሰቡበት ጫካ ውስጥ ነው፡፡

ኬሪስፒን  ማኪዴዎ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ