1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መድረክ የታሰሩ እንዲፈቱ ጠየቀ

ሰኞ፣ ጥር 2 2008

በኦሮምያ ክልል በተፈጠረዉ ግርግር ተሳትፋችኋል በሚል መንግሥት ያሰራቸዉን የኦሮሞ ፊደራሊስት ኮንግረስ ከፍተኛ አመራር አባላት በአስቸኳይ እንዲፈታ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ «መድረክ» ጠየቀ ።

https://p.dw.com/p/1HbZl
Blick aus meinem Fenster Addis Abeba Äthiopien
ምስል Solomon Mengist

[No title]

መድረክ በጽሑፍ ባወጣዉ መግለጫና ለዶቼ ቬለ በሰጠዉ ተጨማሪ ማብራርያ መንግሥት በጉዳዩ ዙርያ ያላንዳች ቅድመ ሁኔታ ከፓርቲዉ ጋር ዉይይት እንዲያደርግ አሳስቦአል።

ዮሐንስ /እግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ