1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መድረክና ስሞታው፣

ሐሙስ፣ የካቲት 11 2002

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድንት መድረክ(መድረክ) ትናንት በጽ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ፣ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ፣ በጠላትነት ፈርጆ ለምርጫ የማደርገውን ዝግጅት እያወከብኝ ነው ሲል ማማረሩን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

https://p.dw.com/p/M4kZ
ምስል picture alliance/dpa

መድረክ « የፖለቲካ ምኅዳሩ፣ ለዴሞክራሲያዊ ምርጫ ክንውን አመቺ ባይሆንም፣ ባለው ጠባብ ዕድል ፣ በምርጫ ለመወዳደር እያደረግሁ ያለሁትን እንቅሥቃሴ በመገደብ ፣ከምርጫው ውድድር እንድወጣ እየተገፋሁ ነው» ማለቱንም ታደሰ ጠቅሷል። ዝርዝሩ እንሆ---

ታደሰ እንግዳው/ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ