1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መስቀል በዓልና የመስከረም ወር ወጪ

ቅዳሜ፣ መስከረም 17 2007

በብሔራዊ በዓልነቱ የሚታወቀዉ የኢትዮጵያውያን የመስቀል በዓል፤ በሀገሪቱ ዙርያ በደማቅ ተከብሮ ውሏል።

https://p.dw.com/p/1DM6T
Meskel Festival
ምስል DW/A. Hahn

ከዋዜማው ከደመራ በዓል አንስቶ ዛሬ በመከበር ላይ ያለው የመስቀል በዓል፤ በተባበሩት መንግስታት የሳይንስ የትምህርትና ባህል ማዕከል /UNESCO/ መዝገብ ላይም በዓለም ቅርስነት መመዝገቡ ይታወቃል። መስከረም ከተጋመሰ የሚከበረዉ የመስቀል በዓል፤ ወጪዉ ከአዲስ ዓመት ክብረ በዓልና ከትምህርት ቤት መጀመርያ ጋር ተያይዞ ፤የመስከረም ወርን ወጪን ከፍ እንደሚያደርገዉ፤ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚያብሄር ያነጋገራቸዉ አንዳንድ ነዋሪዎች ገልፀዋል።

 

ዮሐንስ ገብረ እግዚያብሄር

ልደት አበበ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ