1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መልክዓ ምድርን በሳተላይት

ዓርብ፣ ሰኔ 22 2004

የኢትዮጵን መልክዓ ምድር አቀማመጥ በአየር ፎቶግራፍና በሳተላይት የማንሳቱ ተግባር ለሙከራ መጀመሩን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ አመልክቷል። ይህ ተግባር ለአርሶ አደሩ የባለቤትነት ካርታ አሰጣጥና፤

https://p.dw.com/p/15OL7
ምስል picture alliance/Lonely Planet Images

ለግብርና ምርታማነት ለመረጃ አሰባሰብ ይጠቅማል በሚል የታቀደ መሆኑንም ዘገባዉ ጠቅሷል። የዩናይትድ ስቴትስ የረድኤት ድርጅት USAID አጋር ከሆኑት ከሌሎች የዉጭ ድርጅቶች ጋ በመሆን ከግብርናና የገጠር ልማት ሚኒስቴር ጋ በመተባበር አዉደጥናት አካሂደዋል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ