1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሕጻናት ገዳይ በሽታዎች

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 2 2005

ተቅማጥና የሳንባ ምች አፍሪቃ እና እስያ ዉስጥ የብዙ ሕፃናትን ህይወት የሚቀጥፉ በሽታዎች በመሆናቸዉ ይታወቃሉ። የአምስት ዓመት የልደት በዓላቸዉን ሳያከብሩ የሚቀጠፉት ሕፃናትን ለመታደግ የተለያዩ ጥረቶች በመንግስታትና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ይከናወናሉ። በዚህ ረገድ ከፍተኛ ሥራ ሊሠራባቸዉ ከሚገባ አካባቢዎች ኢትዮጵያ አንዷ ናት።

https://p.dw.com/p/194iz
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ