1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ልዩነት ያላጣው «መኢአድ» እና የፍርድ ቤት ውሎው

ማክሰኞ፣ ግንቦት 30 2008

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 11ኛ ችሎት የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ በምህፃሩ «መ ኢ አ ድ» ማዕከላይ ምክር ቤት አባል፣ አቶ ይርዳው ሽፈራው በምርጫ ቦርድ እና በቀድሞው የድርጅቱ መሪ ፣ በአቶ አበባው መሐሪ ላይ የመሰረቱትን ክስ ሲያደምጥ ዋለ።

https://p.dw.com/p/1J21Q
Logo Äthiopien Opposition Partei AEUP

[No title]

ከፍተኛው ፍርድ ቤት የተሻሻለውን የፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ 573/2000ን መሰረት ባደረገው አቶ ይርዳው በመሰረቱት ክስ ላይ የቀረቡለትን ማስረጃዎች መርምሮ ብይን ለመስጠት ለፊታችን ሰኔ 22፣ 2008 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቶዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ