1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሊቢያ፦ የሠላም ዕቅድ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 3 2003

በሊቢያ አማፂያንና የመንግስት ታማኝ ሃይላት የሚያካሂዱት ውጊያ አሁንም ቀጥሏል። የአፍሪቃ ኅብረት የሠላም ዕቅዱን ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ታውቓል። የጀርመን ዜና አገልግሎት DPA እንደዘገበው የሠላሙን ዕቅድ የሊቢያው መሪ ሙኣማር ጋዳፊ ተቀብለውታል። አማፂያን ግን

https://p.dw.com/p/RH3P
ኔቶ አፀፌታ መውሰዳችን አይቀርም ሲል አስጠንቅቓል
ኔቶ አፀፌታ መውሰዳችን አይቀርም ሲል አስጠንቅቓልምስል DW
የሠላሙን ዕቅድ ተመልክተው መልስ እንደሚሰጡበት ገልፀዋል። አያይዘው ከሁሉ አስቀድሞ የሊቢያው መሪ ጋዳፊና ልጆቻቸው ከሀገር መውጣት አለባቸው ሲሉ ተደምጠዋል። ማንተጋፍቶት ስለሺ ዝርዝር ዘገባ አለው። ማንተጋፍቶት ስለሺ ሽዋዮ ለገሰ