1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለቱኒዚያ ነፃነት ልዪ ሚና የተጫወተችው ሊና ቤን ሜህኒ

ሰኞ፣ ሰኔ 13 2003

„ a Tunisian Girl“ «ቱኒዚያዊቷ ልጃገረድ» የተሰኘ አምደ መረብ መስራች ሊና ቤን ሜህኒ ዛሬ በዶቸ ቬለ የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኸን መድረክ ላይ ተሸላሚ ሆናለች።

https://p.dw.com/p/RUkp
ሊና ቤን ሜህኒምስል DW/S.Mersch

በቱኒዚያ ፈላጭ ቆራጩን አገዛዝ ከስልጣን ለማስወገድ ለተካሄደዉ አመፅ መረጃዎችን በማሰራጨት ላበረከተችዉ አስተዋፅኦ ዛሬ በተከፈተዉ የዶቸ ቬለ አለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኸን መድረክ ጉባኤ ላይ ተሸላሚ ሆናለች። የ 28 አመቷ ሊና መረጃዎችን በአረብኛ፤ ፈረንሳይኛና እንግሊዘኛ ቋንቋዎች በያስሚን ንቅናቄ ጊዜ ። ሊና በቱኒዚያ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም አገሮች ለዚህ ድፍረት የተላበሰ አስተዋፅኦዋ እውቅና አግኝታለች። ሸምሰላሲል አያሪ ስለ ወጣቷን ተሳትፎ የፃፈችው አጭር ዘገባ አለ።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ