1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለቅርሶች ጥበቃ መታሰቡ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 4 2005

የጥንት ቤቶች በታሪክነታቸዉ እንዲጠበቁ የሚለዉ ግንዛቤ በመንግስት አስፈጻሚ አካላት ዘንድ እየጎለበተ መምጣቱን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ የላከዉ ዘገባ ያመለክታል።

https://p.dw.com/p/18nsJ
ምስል DW

ቀደም ሲል ረዥም ዓመታትን እንዳስቆጠሩ ከሚነገርላቸዉ የአዲስ አበባ ቤቶች መካከል በተለያዩ ምክንያቶች የፈረሱ መኖራቸዉ ሲያነጋግር ቆይቷል። በቅርቡ ደግሞ እንዲፈርስ ተወስኖበት የተረፈዉ የመጀመሪያዉ የተስፋ ገብረ ሥላሴ የግል ማተሚያ ቤት ለባለ ንብረቱ ቤተሰብ የተመለሰ ሲሆን የራስ ከበደ አቲከ መኖሪያ ቤት የነበረዉን የቅርብ ባላደራ ማኅበር ተረክቦ ጽሕፈት ቤቱ አድርጎታል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ