1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለርዋንዳ የአውሮጳውያት ሀገራት ርዳታ መቋረጥ

ሰኞ፣ ሐምሌ 23 2004

ብሪታንያ፡ ኔዘርላንድስ እና ጀርመን ለርዋንዳ የሚሰጡትን ርዳታ አቋረጡ። እነዚሁ ለጋሽ ሀገሮች ይህን ርዳታ ለማቆም ሰሞኑን የወሰኑት

https://p.dw.com/p/15gjf
Outside the UTC in Kigali Outside the Union Trade Centre in Kigali that house the Nakumat supermarket, Rwandair et al. From Dieses Foto wurde am 4. September 2009 mit einem Apple iPhone aufgenommen. Creative Commons Lizenz, Namensnennung, nicht-kommerzielle Nutzung
ምስል flickr/noodlepie

ርዋንዳ በዴሞክራቲክ ኮንጎ ሬፓብሊክ የሚንቀሳቀሱ ዓማፅያንን መርዳትዋን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የያዘ ዘገባ ካወጣ እና ዩኤስ አሜሪካም ለርዋንዳ የምትሰጥውን ወታደራዊ ርዳታ ማቋረጥዋን ካስታወቀች በኋላ ነው። ርዋንዳ የተመድን ዘገባ መሠረተ ቢስ ስትል ያስተባበለች ሲሆን፣ የምዕራባውያኑ መንግሥታትን ውሳኔ በትብቅ ነቀፋለች።

ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ