1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለማዕከላዊ አፍሪቃ መዋጮ

ሰኞ፣ ጥር 26 2006

የአፍሪቃ ኅብረት አባል ሃገራት የመሪዎች ጉባኤን ተከትሎ ማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፑብሊክ ዉስጥ ያለዉን ችግር ለማስቆም የድጋፍ ማሰባሰቢያ ጉባኤ አዲስ አበባ ላይ ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/1B25D
ምስል Imago

አፍሪቃ ኅብረት ማዕከላዊ አፍሪቃ ለሚገኘዉ ሰላም አስከባሪ ኃይል ማጠናከሪያ የሚዉል 409 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልገዉ አመልክቷል። በዚህ ጉባኤም የአፍሪቃ ሃገራት ከመቶ ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማዋጣት ቃል መግባታቸዉ ተገልጿል። በቅዳሜዉ ስብሰባ ናይጀሪያና ጃፓንን ጨምሮ አንዳንድ ሃገራት ጥሬ ገንዘብ ለመስጠት ቃል የገቡ ቢሆንም ከጉባኤዉ የተጠበቀዉን ያህል ገንዘብ ማሰባሰብ ተችሎ እንደሁ በሚል የድርጅቱ የሰላምና የፀጥታ ኮሚሽነር አምባሳደር ስማኤል ሽርጉይን ያነጋገረዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ