1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለሃያ ሠዓታት አልጋ ላይ

ዓርብ፣ የካቲት 23 2004

የዛሬ አስራ አምስት ቀን ባስተላለፍነው የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን «እርግዝና እና ህመም የነፃነት መንገዶች» በሚል ርዕስ ማልታ በእስር ላይ ስለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች አንድ ጥንቅር ማቅረባችን ይታወሳል። ወጣቶቹ ከበርካታ ወራት የእስር ቆይታ በኋላ

https://p.dw.com/p/14Cqj
ማልታ
ማልታምስል EPA PHOTO LINO ARRIGO AZZOPARDI

ነፃ የወጡት በህመም አለያም በእርግዝና ሰበብ እንደነበረ፣ አሁንም ድረስ በከፍተኛ ህመም የሚሰቃዩ በርካታ ወጣቶች በእስር ላይ እንደሚገኙ ገልፀውልን ነበር። እኛም እስር ቤት የሚገኙትን ወጣቶች እንዳገኘን ልናገጋግራቸው ቃል በገባነው መሰረት የተወሰኑትን ወጣቶች አነጋግረናል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ