1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሃተታ፤ የሜርክል የመካከለኛዉ ምሥራቅ እና የሩስያ ጉብኝት

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 24 2009

በመጪው ሐምሌ ጀርመን በምታስተናግደው የቡድን ሃያ ጉባዔ ዝግጅት የመካከለኛ ምሥራቅ ሃገራትን የጎበኙት መራሂተ መንግሥትዋ ዛሬ ሩስያን ለመጎብኘት ሶቺ መግባታቸዉን ተከትሎ የዶይቸ ቬለዋ  ሳቢነ ኪንካርት የጀርመኗ መራሂተ መንግሥት ብልህ ፖለቲከኛ መሆናቸዉን በፃፈችዉ ሃተታ ጠቁማለች።

https://p.dw.com/p/2cElU
Russland | Pressekonferenz Merkel Putin
ምስል Getty Images/AFP/A. Nemenov


ላለፉት 12 ዓመታት ጀርመንን በመራሂተ መንግሥትነት በመምራት ላይ የሚገኙት አንጌላ ሜርክል ፖለቲካዊ መፍትሄን በማግኘት ረገድ ምንም የማይሳናቸዉ ታላቅ ፖለቲከኛ መሆናቸዉ በተለያዩ መድረኮች ተገልጿል። የበርሊኑ ወኪላችን የሳቢነን ሃተታ እንዲህ ያቀርበዋል።  

 
ይልማ ኃይለሚካኤል


አዜብ ታደሰ 
ሸዋዬ ለገሠ