ሁለቱ ሲኖዶሶች 8 የካቲት 2004ሐሙስ፣ የካቲት 8 2004የኢትጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሁለት ሲኖዶሶችን የሚወክሉ ባለሥልጣናት ጠብ-ልዩነታቸዉን ለማስወገድ አሪዞና-ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ እየተደራደሩ ነዉ።በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኘዉ ሲኖዶስና በስደት ዉጪ ሐገር ያለዉ ሲኖዶስ ባለሥልጣናትhttps://p.dw.com/p/144Tbምስል DWማስታወቂያ በስማ በለዉ ያደርጉት የነበረዉ ድርድር ለረጅም ጊዜ በሚስጥር ተይዞ ነበር ።ያሁኑ ድርድር ግን ይፋ ከመሆኑንም በላይ ፊትለፊት የሚደረግ ነዉ።ያም ሆኖ ባለሥልጣናቱ ድርድራቸዉን እንዳይታወክ ከሕዝብ በተለይም ጉዳዩ ከሚከለከተዉ ኢትዮጵያዊ ገለል ባለሥፍራ መነጋገሩን መርጠዋል።የሲያትሏ ወኪላችን ንግሥት ሠልፉ ዝር ዝር ዘገባ ልካልናለች። ንግሥት ሠልፉ ነጋሽ መሐመድ ሂሩት መለሰ