ፈረንሳይ እና አስደንጋጩ የስደተኞች አያያዟ
ረቡዕ፣ ኅዳር 20 2010ማስታወቂያ
ድንበር የማይገድበው የሀኪሞች ድርጅት እና ሌሎች የሰብዓዊ ርዳታ አቅራቢ ድርጅቶች እንዳስታወቁት፣ ካለመጠለያ የትም የሚኖሩት በብዛት ከአፍሪቃ የሄዱ ስደተኞች በአሁኑ ጊዜ ለጤናቸው እጅግ አስጊ በሆነ አስከፊ ሁኔታ ውስጥ ይገኛሉ።
ሃይማኖት ጥሩነህ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ