1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፀረ ኤች አይ ቪ ዘመቻ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 13 2008

ኤች አይ ቪ የሚያደርሰዉን ጉዳት ለመቀነስም በርካታ ሥራዎች መሠራት እንደሚኖርባቸዉ አንፅንኦት ተሰጥቷል።

https://p.dw.com/p/1JSom
Symbolbild AIDS Schleife auf schwarzem Hintergrund
ምስል picture-alliance/dpa

[No title]

በደቡብ አፍሪቃ ደርባን ከተማ ዓለም አቀፍ የኤድስ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ጉባኤዉ ላይ እንደተገለጸዉ የበሽታዉ ስርጭት በሚፈለገዉ መጠን አለመቀነሱን አንዳንድ ጥናቶች ጠቁመዋል። ኤች አይ ቪ የሚያደርሰዉን ጉዳት ለመቀነስም በርካታ ሥራዎች መሠራት እንደሚኖርባቸዉ አንፅንኦት ተሰጥቷል። ኢትዮጵያ ዉስጥ በሽታዉን ለመከላከል የሚደረገዉ የግንዛቤ መፍጠር ሥራም መቀዛቀዙ እየተነገረ ነዉ። የሚመለከታቸዉን አካላት ያነጋገረችዉ ፀሐይ ጫኔ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

ፀሐይ ጫኔ

ሸዋዬ ለገሠ